Search Results
4 results found with an empty search
- About Us | Grand Notary and Communication, L.L.C
Legally compliant Amharic–English translation, transcription, and notarial services provided by a Maryland-commissioned Notary Public. Accurate, reliable, and confidential. ስለ እኛ ኩባንያው የተመሰረተው እና የሚተዳደረው በሜሪላንድ ፍቃድ ባለው ኖታሪ ባለሙያ ነው። ባለሙያው በትርጉም እና በሰነድ ዝግጅት፣ በህግ ምርምርና ጽሁፍ፣ የፓራሌጋል ፣ ፕሮግራም ማስተባበር እና በጉዳይ አስተዳደር (ኬዝዎርክ) ሥራ በህግ ጠበቃ ቢሮዎች፣ በመንግስት ድርጅቶች እና ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች ያለውን ሰፊ ልምድ በመጠቀም ሁሉንም አገልግሎቶችን ይሰጣል። ባለሙያው በትምህርት እና በሥራ ከፍተኛ ስኬት እና ችሎታ በማሳየት በርካታ የትምህርት እና የሙያ ሽልማቶችን አግኝቷል:: ባለሙያው የአማርኛ የአፍ መፍቻ ቋንቋ ተናጋሪ እና እንግሊዘኛ አቀላጥፎ የሚያውቅ እና ለሙያዊ ዓላማዎች በመጠቀም ከፍተኛ ችሎታ ያለው ሰው ነው። በአሜሪካ፣ ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ ከሚገኙ ከፍተኛ እውቅና ያላቸው ዩኒቨርሲቲዎች የህግ ዲግሪዎችን አግኝቷል። ይህም በሰነድ አገልግሎቶች ውስጥ ጥልቅ እውቀት እንዲኖረው አድርጎታል:: የህግ ትምህርቱን እና ሰፊ ልምዱን በመጠቀም ጥራት ያለው ሙያዊ አገልግሎት ይሰጣል:: አድራሻ:- የስልክ ቁጥር ፡ 202-689-0121 የኢሜይል አድራሻ ፡ grandnotaryandcommuniction@gmail.com
- Submit Service Request | Grand Notary and Communication, L.L.C
Certified Amharic Translation, Notary, Transcription and document preparation under client dictation. እባክዎን የሚከተሉትን ጥያቄዎች በመሙላት የእርስዎን ልዩ ፍላጎቶች ያጋሩ። የእኛ ልዩ ባለሙያ ሰራተኞች መረጃዎን ይገመግማሉ እና ወዲያውኑ ይመልሱልዎታል። ስም* ስልክ* ኢሜይል አስፈላጊ አገልግሎት የተረጋገጠ ትርጉም ግልባጭ እና ሰነድ የኖተሪ ኖተሪ ሌላ የሚፈልጉትን አገልግሎት እና የጊዜ ሰሌዳዎን በግልጽ ይግለጹ። ፋይልዎን ይስቀሉ ፋይል ስቀል አስገባ Should you have a question, call us at 301-284-0698 or email us at grandnotaryandcommunication@gmail.com
- Grand Notary and Communication Services , L.L.C | Certified Amharic Translator and Notary | Maryland
Grand Notary and Communication Services, L.L.C, facilitates certified Amharic–English and English-Amharic translation paired with efficient notarial services delivered through a Maryland-commissioned Notary Public, ensuring accuracy, legal compliance, and peace of mind. In addition to Certified Amharic Translator and Notary, Grand provides transcription and documentation services though direct client dictation. ወደ ግራንድ ኖተሪ እና ኮሚዩኒኬሽን ሰርቪስ እንኳን በደህና መጡ ፈጣን፣ አስተማማኝ እና በህግ ተቀባይነት ያለው የትርጉም፣ የኖተሪያል አመቻችነት እና የሕግ እና የተቋማት መስፈርቶችን ያሟላል የሰነድ ዝግጅት አገልግሎቶች ጥያቄዎትን ያስገቡ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች የኖተሪ አገልግሎቶች የተረጋገጠ ትርጉም ፣ የመረጃ ምዝገባ እና የሰነድ ዝግጅት አገልግሎቶች በደንበኞች የተዘጋጁ ሰነዶች ፊርማዎችን እናረጋግጣለን, ደንበኞች ሰነዶችን እንዲያዘጋጁ እናግዛለን እና በአካል ሲፈርሙ ፊርማውን እናረጋግጣለን:: የኖተሪ አገልግሎት የሚሰጡት በሜሪላንድ የስቴት ሴክሬታሪ ቢሮ ፈቃድ ባለው የኖተሪ ባለሙያ ነው። የምንሰጣቸው የኖተሪ አገልግሎቶች የሚከተሉትን ያካትታሉ:- የኢሚግሬሽን እና የጉዞ ሰነዶች የውክልና ሰነዶች የምስክር ወረቀቶች ቃለ መሃላ የንግድ / ውሎች የአገልግሎት ስምምነቶች ፣ የሽርክና ውሎች ፣ ሰነዶች የሪል እስቴት ግዢ እና የባለቤትነት ሰነዶች የሞርጌጅ ሰነዶች ኑዛዜዎች (የፊርማ ምስክርነት) ትርጉም :- ከአማርኛ ወደ እንግሊዝኛ እና ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ እንተረጉማለን:: በብዕር በእጅ የተፃፈ ወይም በኮምፒተር የተዘጋጁ ሰነዶችን እንተረጉማለን:: ማንኛውንም የሕግ እና የኢሚግሬሽን ሰነዶችን በመተርጎም ከፍተኛ ልምድ አለን። መረጃ ምዝገባ እና ሰነድ ዝግጅት :- ደንበኞቻችን በሚሰጡን መረጃ መሰረት ቃላቸውን በመቀበል እንመዘግባለን፤ ሰነዶችን እናዘጋጃለን:: ስልክ እና ኢሜል አድራሻ የስልክ ቁጥር፡ 202-689-0121 ኢሜይል፡ grandnotaryandcommuniction@gmail.com
- የምንሰጣቸው አገልግሎቶች | Grand Notary and Communication, L.L.C
Meet our team at Grand Notary and Communication Services, where experience, professionalism, and legal compliance come together to serve your notary and Amharic/English translation and transcription needs. የምንሰጣቸው አገልግሎቶች የትርጉም ፣ የመረጃ ምዝገባ እና የሰነድ ዝግጅት አገልግሎቶች ትርጉም :- ሰነዶችን እና ንግግሮችን ከአማርኛ ወደ እንግሊዘኛ እና ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ እንተረጉማለን:: ባለሙያዎቻችን በኢሚግሬሽን እና በህግ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ልምድ አላቸው። የመረጃ ምዝገባ እና ሰነድ ዝግጅት፡- ደንበኞቻችን በሚያቀርቡት ቃል መሰረትት ቃላቸውን በመቀበል እንመዘግባለን፣ ሰነዶችን እናዘጋጃለን:: የኖተሪ አገልግሎቶች በደንበኞች የተዘጋጁ ሰነዶች ፊርማዎችን እናረጋግጣለን, ደንበኞች ሰነዶችን እንዲያዘጋጁ እናግዛለን እና በአካል ሲፈርሙ ፊርማውን እናረጋግጣለን:: የኖተሪ አገልግሎቶች የሚሰጡት በሜሪላንድ የስቴት ሴክሬታሪ ቢሮ ፈቃድ ባለው የኖተሪ ባለሙያ ነው። የምንሰጣቸው የኖተሪ አገልግሎቶች የሚከተሉትን ያካትታሉ:- የኢሚግሬሽን እና የጉዞ ሰነዶች የውክልና ሰነዶች የምስክር ወረቀቶች ቃለ መሃላ የንግድ / ውሎች የአገልግሎት ስምምነቶች ፣ የሽርክና ውሎች ፣ ሰነዶች የሪል እስቴት ግዢ እና የባለቤትነት ሰነዶች የሞርጌጅ ሰነዶች ኑዛዜዎች (የፊርማ ምስክርነት) አገልግሎቶቻችንን ለማግኘት በሚከተለው ስልክ ቁጥር ወይም የኢሜል አድራሻ ያግኙን:- ስልክ ቁጥር፡- 202-689-0121 የኢሜል አድራሻ፡- grandnotaryandcommuniction@gmail.com
