top of page

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

የኖተሪ አገልግሎቶች

የተረጋገጠ ትርጉም ፣ የመረጃ ምዝገባ እና የሰነድ ዝግጅት አገልግሎቶች​

​​

​​በደንበኞች የተዘጋጁ ሰነዶች ፊርማዎችን እናረጋግጣለን, ደንበኞች ሰነዶችን እንዲያዘጋጁ እናግዛለን እና በአካል ሲፈርሙ ፊርማውን እናረጋግጣለን::

የኖተሪ አገልግሎት የሚሰጡት በሜሪላንድ የስቴት ሴክሬታሪ ቢሮ ፈቃድ ባለው የኖተሪ  ባለሙያ ነው።

የምንሰጣቸው  የኖተሪ አገልግሎቶች የሚከተሉትን ያካትታሉ:-

  • የኢሚግሬሽን እና የጉዞ ሰነዶች

  •  የውክልና ሰነዶች

  • የምስክር ወረቀቶች

  • ቃለ መሃላ 

  • የንግድ / ውሎች

  • የአገልግሎት ስምምነቶች ፣ የሽርክና ውሎች ፣ ሰነዶች

  • የሪል እስቴት ግዢ እና የባለቤትነት ሰነዶች

  • የሞርጌጅ ሰነዶች

  • ኑዛዜዎች (የፊርማ ምስክርነት)​

​​

  • ትርጉም:- ከአማርኛ ወደ እንግሊዝኛ እና ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ እንተረጉማለን:: በብዕር በእጅ የተፃፈ ወይም በኮምፒተር የተዘጋጁ ሰነዶችን እንተረጉማለን:: 

​​

  • ማንኛውንም የሕግ እና የኢሚግሬሽን ሰነዶችን በመተርጎም ከፍተኛ ልምድ አለን።

​​

  • መረጃ ምዝገባ እና ሰነድ ዝግጅት:- ደንበኞቻችን በሚሰጡን መረጃ መሰረት ቃላቸውን በመቀበል እንመዘግባለን፤ ሰነዶችን እናዘጋጃለን::​​​

ስልክ እና ኢሜል አድራሻ

የስልክ ቁጥር፡ 202-689-0121

ኢሜይል፡ grandnotaryandcommuniction@gmail.com

bottom of page