top of page
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
የትርጉም ፣ የመረጃ ምዝገባ እና የሰነድ ዝግጅት አገልግሎቶች
-
ትርጉም :- ሰነዶችን እና ንግግሮችን ከአማርኛ ወደ እንግሊዘኛ እና ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ እንተረጉማለን::
-
ባለሙያዎቻችን በኢሚግሬሽን እና በህግ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ልምድ አላቸው።
-
የመረጃ ምዝገባ እና ሰነድ ዝግጅት፡- ደንበኞቻችን በሚያቀርቡት ቃል መሰረትት ቃላቸውን በመቀበል እንመዘግባለን፣ ሰነዶችን እናዘጋጃለን::
የኖተሪ አገልግሎቶች
በደንበኞች የተዘጋጁ ሰነዶች ፊርማዎችን እናረጋግጣለን, ደንበኞች ሰነዶችን እንዲያዘጋጁ እናግዛለን እና በአካል ሲፈርሙ ፊርማውን እናረጋግጣለን::
የኖተሪ አገልግሎቶች የሚሰጡት በሜሪላንድ የስቴት ሴክሬታሪ ቢሮ ፈቃድ ባለው የኖተሪ ባለሙያ ነው።
የምንሰጣቸው የኖተሪ አገልግሎቶች የሚከተሉትን ያካትታሉ:-
-
የኢሚግሬሽን እና የጉዞ ሰነዶች
-
የውክልና ሰነዶች
-
የምስክር ወረቀቶች
-
ቃለ መሃላ
-
የንግድ / ውሎች
-
የአገልግሎት ስምምነቶች ፣ የሽርክና ውሎች ፣ ሰነዶች
-
የሪል እስቴት ግዢ እና የባለቤትነት ሰነዶች
-
የሞርጌጅ ሰነዶች
-
ኑዛዜዎች (የፊርማ ምስክርነት)
አገልግሎቶቻችንን ለማግኘት በሚከተለው ስልክ ቁጥር ወይም የኢሜል አድራሻ ያግኙን:-
ስልክ ቁጥር፡- 202-689-0121
የኢሜል አድራሻ፡- grandnotaryandcommuniction@gmail.com
bottom of page



